
5
/5 Star Reviews
60 Days to Unleash your Magnetic Self
ከ ቅርጽ ኣልባነት ወደ ቆንጆ ጥብቅ ያለ እግር, መቀመጫ እና ሆድ
✔️ ከ ቤት ሆነን የምንከታተለዉ የ እግር እና የ ሆድ ቀን በ ቀን ስፖርት ፕሮግራም
✔️ በ ቪድዮ የተደገፈ የ ስፖርት ኣሰራር መመርያ
✔️ ለጀማሪዎች የሚስማማ
✔️ የ እግር ዉበት፣ መቀመጫ እድገት እና ኣላስፈላጊ የ ሆድ ስብ ሚያጠፉ ስፖርቶች

ይህ ቻሌንጅ ከተቀላቀልኩ ጀምሮ በ 7 ቀናት ብቻ እግሬ ላይ እና ሆዴ ላይ በጣም ኣሪፍ ለዉጥ ኣገኘሁ! ከዚ በፊት ስፖርት ሞክራቹ ካልተሳካ ይህ ፕሮግራም ለናንተ ነዉ እመኑኝ 🙂
Selam
Your cart
ይህ ፕሮግራም ለማን ነዉ?
ይህ ፕሮግራም በ ሰዉነትዋ ቅርጽ ምክንያት እፍረት እና ጭንቀት ለሚሰማት ሴት ነዉ | እራስዋን መደበቅ ለሰለቻት ሴት ነዉ - ላንዴ እና ለመጨረሻ ዉበት ያለዉ ቅርጽ ገንብታ በራስዋ መኩራት ምትፈልግ ሴት የተዘጋጀ የ 60 ቀናት ስፖርት ፕሮግራም ነዉ
ቅርጽ ኣልባነት ሚሰማቸዉ ሴቶች
የ እግርሽ ፣ መቀመጫሽ እና ሆድሽ ቅርጽ እንደምትፈልጊዉ ኣይደለም
ከዚ በፊት ስፖርት ፕሮግራም ጀምረሽ ግን ኣልተሳካልሽም
ኣሁን ግን ከቤት ሆነሽ በ ቀላሉ ቅርጽሽ ማሳመር ትፈልጊያለሽ

ሆድሽ እና የታችኛዉ ሰዉነትሽ ቅርጽ መሸፋፈን ሰልችቶሻል
የ ሰዉነትሽ ዉበት ያለ ምንም ጭንቀት እና እፍረት ማሳየት ፍላጎትሽ ነዉ
ከየት እንደምትጀምሪ ግራ ከገባሽ
ሌሎች ሴቶች ሰዉነታቸዉ ሲቀየሩ እያየሽ | ከየት እንደምትጀምሪ ግራ ከተጋባሽ

ይህ ፕሮግራም ኣሁን የሚያስፈልግበት ምክንያት
ይህ ፕሮግራም መጀመር ያለብሽ ምክንያት
- ስፖርት እየጀመርሽ ለዉጥ ሳታመጪ ስትቀሪ ማዘኑ ስለሰለቸሽ
- ከየት እንደምትጀምሪ ግራ ስለሚገባሽ
- መስታዎት ላይ እራስሽን ኣይተሽ ማዘን ሳይሆን መደሰት ስለሚገባሽ
- በ ሰዉነትሽ ማፈር ሳይሆን መኩራት ስለምትፈልጊ
- የ ፈለግሺዉ ልብስ በነጻነት ገዝተሽ እንዲያምርብሽ ስለምትፈልጊ
- ያለ ምንም ጭንቀት እና ድካም በ ቀን 15 ደቂቃ ብቻ ለራስሽ በመስጠት በ ሰዉነትሽ እና በራስሽ መኩራት ስለምትፈልጊ
ይህ ፕሮግራም የገዙ ሴቶች
Genuine Feedback from Real Users
Lidya
Verified Buyer
እዉነት ይህ ፕሮግራም በጣም ተስማምቶኛል
Bethel
Verified Buyer
Every woman needs this program.
Sara
Verified Buyer
This gave me motivation I didn’t know I needed.
Maya
Verified Buyer
My waist is smaller, and my booty is lifted 😭🔥
Nejat
Verified Buyer
ለመከታተል በጣም ቀላል ነዉ ከልብ ኣመሰግናለሁ
Rahel
Verified Buyer
እውነት ለመናገር ይህ ፕሮግራም ጀምሬ ተስፋ ምቆርጥ መስሎኝ ነበር ግን በጣም ቀላል ከመሆኑ የተነሳ እልህ ያስይዝሃል
mahi
Verified Buyer
I’ve never stuck to a workout until now. Life changing!
Meki
Verified Buyer
This was so easy to follow and actually works.
Loli
Verified Buyer
I cried looking at my before/after pics. Thank you 😭
Selu
Verified Buyer
ስፖርት መስራት ያስፈራኝ እና ይሰለቸኝ ነበር፣ ይህ ፕሮግራም ግን ቀለል ብሎ ስለሚጀምር ምንም ኣልሰለቸኝም ለዉጥም እያየሁ ነዉ